ጎጎት ፓርቲ የጉራጌ ህዝብ ተጠቃሚነት እና ተሳትፎ የተረጋገጠባት፣ ዘላቂ ሰላም እና ልማት የሰፈነባት፣ የህግ የበላይነት የተረጋገጠባት፣ ህብረ ብሄራዊ አንድነት የፀናባት፣ ጠንካራ ዲሞክራሲያዊ ሀገር እውን ሆና ማየትን ራእዩ አድርጎ የተነሳ ሀገር አቀፍ ፓርቲ ነው፡፡